ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ በማድርግ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን አሰራጨ
  May 11, 2020    News

አሰራጭቷል። በዩኒቨርሲቲው የተሰራጨው ይህ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁስ ለማህበረሰብ፣ ለተጠርጣሪዎችና ለህክምና ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውሉ ናቸው። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አባተ ጌታሁን (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በደሴ፣ በደቡብ ወሎ፣ በሰቆጣና በኦሮሚያ አስተዳደር ዞን ለማግለያ ለተመረጡ ማእከሎች አገልግሎት የሚውሉ 55 ዓይነት ግብአቶችን በ20 ሚሊዮን ብር ግዥ በመፈጸም የማሰራጨት ስራዎችን እየሰራ ነው ሲሉ ተናግረዋል።... See More