ወሎ ዩኒቨርሲቲ 32 የኮሮና ቫይረስ የሙቀት መርመሪያ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ።
  May 11, 2020    News

የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ የሙቀት መመርመሪያ መሳሪያዎችን 10/አስር/ድጋፍ መድርጉ የሚታወቅ ነው በተጨማሪ 22/ሃያ ሁለት/በማፈላለግ በድምሩ 32/ሰላሳ ሁለት/የሙቀት መለኪያ /Infrared Thermometer/ለደሴ፣ ለደቡብ ወሎ ለከሚሴ ለዋግ ኽምራ መግቢያና መውጭያ ኬላዎች ላይ ምርመራ እንድካሄድ በድጋፍ ሰጥቷል። ይህም ድጋፉ የተገኘው በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አባተ ጌታሁን የግል ጥረት ሲሆን መሳሪያዎችም በደሴ ፣ በኮምቦልቻና በከሚሴ ከተሞች የመውጭያና የመግቢያ በሮች አገልግሎት ላይ እንድውሉ በስጦታ ተሰራጭተዋል። ከአሁን በፊት ዩኒቨርሲቲው በባቲ የጤና ባለሙያዎችንና የሙቀት መመርመሪያ መሳሪያ በመመደብ አስፈላጊው ምርመራና ቅድመ ጥንቃቄ እንድደረግ ማድረጉ ይታወቃል። Wollo University has supported 32 Corina Virus Heat System. ====================== Wollo University is known to make heat research equipment 10 / ten / support in addition to 22 / twenty two / twenty two / heat measure / Infrared Thermometer / Dessie, South Wollo for kemise. He supported to take an investigation. This support was found in Wollo University President Dr. Abate Getahun's private effort and equipment has been given to the service of Dessie, kombolcha and kemise cities. It is known that the university has been given the important examination and heat research equipment to be careful and pre-careful.